Tidarfelagi.com

ከሚካኤል ስሁል እስከ ደብረጺዮን

ዘመን የማይቀይረው የትግሬ ልሒቃን ደመኛነት…

የትግሬ ልሒቃን ጭካኔ ውርሳቸው ነው። ኢ-ሰብአዊነት ውርሳቸው ነው። ዝርፊያ ውርሳቸው ነው። ፀረ ኢትዮጵያዊነትና ባንዳነት ውርሳቸው ነው። ክህደት ውርሳቸው ነው። እነዚህና ሌሎች የክፋትና የጥፋት የውርስ ታሪካቸውን አሁንም ለማስቀጠል እየተንደፋደፉ ነው። “ታሪክ ራሱን ይደግማል!” ይባል የለ?

የትግሬ ልሒቅ የጭካኔ፣ የኢ-ሰብአዊነት፣ የዝርፊያ፣ የፀረ-ኢትዮጵያዊነት፣ የሕግና ሥርዓት ጠልና አፍራሽነታቸውን፣ የባንዳ እና ቅጥረኝነት የጥፋት ታሪክ በየጊዜው እንደ አቦሰድቅ እያገረሸ ይደጋገማል። አሁንም ሰፍቶና ገዝፎ አገርሽቶበታል።

ባለፉት 350 ዓመታት ብቻ ከተከሠቱት የጥፋት ታሪክ አዙሪቶች መካከል የትግሬ ልሒቅ ወደ አገራዊ የሥልጣን ማማ በተጠጋባቸውና በቋመጠባቸው አራት ጊዜያት በሚካኤል ስሁል፣ በዐጼ ዩሐንስ፣ በጣሊያን ወረራ ወቅት በእነራስ ኃይለ ሥላሴ ጉግሳ የባንዳነት ዘመን፣ እና የትሕነግ ዘመናት ወቅት የተፈጸሙትን ብቻ በአብነት እንመልከት።

ሀ. የሚካኤል ስሁል ዘመን

ሚካኤል ስሁል የተወለደው አድዋ ነው። (‘’ስሁል’’ የአማርኛ ትርጉሙ ‘’ሹል’’ ነው።) ስሁል የግብር እንጂ የአባቱ ስም አይደለም። አባቱ አቤቶ ሕዝቅያስ ነው የሚባለው። ከጨካኝነትና ከደመ ቀዝቃዛዊ ፍጹም አረመኔነቱ የተነሳ ሕዝብ ሰጠው ሥያሜ ነው።

ሚካኤል ሹል፣ አገራዊም ይሁን ሌላ ምንም ዓይነት የፖለቲካ ራእይ የሌለው ስግብግብ ራስ ወዳድ ሰው ነበር። በጆን አቢንክ አገላለጽ “He was a ruthless and cold-blooded power politician….. He was not a ruler with political vision beyond control and self-interest.” ይህ ሰው ሥልጣን ማግኘት የጀመረው በባምቦሎ ምላሽ አገረ ገዥ በነበረው በደጃች ዐንደ ሃይማኖት ሥር ብላቴን ጌታ በመሆን ነበር። ገና ከጅምሩ በዚያን ወቅት፣ በሥልጣን ይቀናቀነኛል ብሎ ያሰበውን ደጃች ወልዴን ገደለ።

በመቀጠልም ለአርባ ዓመታት ገደማ አለቃው የነበረው ወደ ሥልጣን ያመጣውን ዐንደ ሃይማኖት የተባለን የአካባቢ ገዥ ገደለ። ከዚያም ግዛቱን አስፋፋ። ቀጥሎም ዐይኑን ወደጎንደር ቤተ-መንግሥት አሳረፈ። እ.አ.አ. በ1765 ልጁን ከእቴጌ ምንትዋብ ሴት ልጅ ከእሌኒ ጋር አጋባ። በ1767 ደግሞ እሱ ራሱ ሌላኛዋን የእቴጌ ምንትዋብን ልጅ አስቴርን አገባ። እህትማማቾቹን አባትና ልጅ አገቡ። ይህ ጋብቻ ጎንደርን የማውደም መወጣጫ መሰላል ፍለጋ ነበር።

በ1769 የእቴጌ ምንትዋብን የልጅ ልጅ ንጉሠ ነገሥት የኢዮአስ ጎንደር ገብቶ ራስቢትወደድ ሆነ። የንጉሥ ኢዮአስን ሥርዓት አፍርሶ፣ ንጉሡን የሞት ፍርድ አስፈርዶ በሻሽ አሳንቆ ገደለው። ሹል ሚካኤል የገደለው የሚስቱን ወንድም ማለት ነው። በዘመኑ ንጉሥ መግደል ማለት የኢትዮጵያን ሉአላዊነት የማፍረስ ያህል የሀገር ክህደት ተግባር ተደርጎ ይቆጠራል። በወቅቱ አንድ የትግሬ ደብተራ ባቀረበው ምክር ‹ንጉሥ በጠመንጃ አይገደልም እንጅ፤ በሻሽ ታንቆ ይገደላል› ሲል የሀገር ክህደቱን ጽድቅ ለማስመሰል መሞከሩን ተክለጻዲቅ መኩሪያ የኢትዮጵያ ታሪክ ከአጼ ልምነድንግል እስከ አጼ ቴዎድሮስ (374) ይገልጹታል። የደብተራው ምክር ንጉሥ የሀገር ሉአላዊነት መገለጫ በመሆኑ ንጉሥ መግደል ሀገር እንደማፍረስ የሚቆጠር በመሆኑ ከተጠያቂነቱ ለማሸሽ የፈጠረው የክፋት ምክር መሆኑ ነበር። ‹ንጉሡ ላይ እጅህን አታንሳ› የሚለውን የዘመኑ የማይገሰስ መርህ በትግሬ ክፋት ተጥሷል።

ከዚያም ዳግሚዊ ዩሐንስን (አንድ እጅ የሌለውን፣ መዋጋት የማይችልና ሕዝቡ እንደ ንጉሥ ሊቀበለው የማይችልን) ንጉሠ ነገሥት አደርጎ ሾመ። ከአምስት ወራት በኋላ እሱንም ገደለው። ጎንደር እጅግ በርካታ ሰዎችን (መኳንንቶችን፣ ቄሶችን፣ አዝማሪዎችን፣…) በስውር አስገድሏል። ሠውሯል። በአደባባይ ገድሎ እንዳይቀበሩ አድርጓል። ስለዚህ ጉዳይ ጆን አቢንክ የተባለው ምሁር ጀምስ ብሩስን በመጥቀስ በኢንሳይክሎፔዲያ ኢትዮፒካ ቅጽ 3 “The streets of Gondar were strewn with body parts and corpse that were denied decent burial.”

ሹል ሚካኤል በጎንደር የሰው ቆዳ ያስገፍፍ ነበር። ከሁሉም የከፋው ጎጃም ላይ ከፍተቶት በነበረው ጦርነት ስፍር ቁጥር የሌለውን ምርኮኛ በመግደል ቆዳ ማስገፈፉ ነው። በቆዳቸውም ገለባ ጠቀጠቀበት (አስጠቀጠቀበት)። ይኼኔ ነበር የሰብአዊነት፣ የኢትዮጵያዊነት፣ የአማራነት የመጨረሻው ቀይ መስመር የታለፈው። የአማራ ሳይንቱ ራስ ጎሹ፣ የላስታው ገዥ ደጃዝማች ወንድበወሰን ኃይሉ ሰምተው “እንዲህ ዓይነቱ እኩይ ገዥ፣ ኢትዮጵያ ውስጥ እንዴት ይኖራል?” ብለው ለመውጋትና ለማስወገድ ወደ ጎንደር ገሰገሱ። ወዲያውኑም ስሁል ተሸንፎ ወደ አድዋ ሸሸ። ከዚያም ከእንደገና አንሠራርቶ ወደ 40,000 የሚጠጋ ጦር አደራጅቶ ወደ ጎንደር መጣ። ይህን ሁኔታ ጀምስ ብሩስ አብሮት ስለነበር ዘግቦታል።
ከዚያም፣ ጎንደር ላይ እጅግ ከባድ ውጊያ ተካሔደ። እቴጌ ምንትዋብ፣ ራስ ጎሹና ደጃዝማች ወንድበወሰን ከእነ ጦራቸው አፈግፍገው ወደ ጣና ተጠጉ። ከእዚያ የዳሞቱ ደጃች ፋሲሎ ሙሉ ኃይሉን ይዞ፣ ጎሹ፣ ወንድበወሰንና ምንትዋብ በአንድነት ሆነው ስሁልን ገጠሙት። በአንድነት አሸነፉት።

ስሁል በጥላቻና በጭካኔ የዳሸቀ አእምሮ ነው የነበረው። እነራስ ጎሹ ግን ሕግና ሥርዓት ያውቃሉ። ኅሊናም አላቸውና እመኪና መድኃኔ ዓለም (ላስታ) ወስደው አሰሩት እንጂ አልገደሉትም። ወይም ቆዳውን አልገፈፉትም። በቆዳውም ገለባ እንጠቅጥቅበት አላሉም። ከሁለት ዓመት እስራት በኋላ ተለቅቆ ሰፈሩ አድዋ ሔዶ ሞተ።

እነ ራስ ጎሹ፣ ደጃች ወንድበወሰንና ፋሲሎ ለሥልጣን ብለው አይደለም የወጉት፣ ሊወጉትም የተነሱት። ያደረገው ከሰይጣንም ከጭራቅም የባሰ እኩይ ድርጊት ስለፈጸመና ኅሊናቸው ሊቋቋመው ስላልቻለ እንጂ። በመጀመሪያው ውጊያ አሸንፈውት፣ ኋላም ከእንደገና ተደራጅቶ ወግቷቸው ትንሽ እንዲያፈገፍጉ ካደረጋቸው በኋላ እንደ አንድ ልብ መካሪ፣ እንደ አንድ ቃል ተናጋሪ በመሆን በአንድነት አሸነፉት። ተሸንፎም ውጤቱ ኋላ ላይ በእርግጥ ቀድሞው ኢትዮጵያን ወደ ዘመነ መሳፍንት ለመቀየር የሠራው ፍሬ ቢያፈራለትም። [የኢትዮጵያ አምላክ መይሳውን አስነስቶ በሕይወቱ ታግሎም፣ በመሰዋዕትነቱም ኢትዮጵያን አንድ አደረጋት።]

ለ. የዐጼ ዩሐንስ ዘመን

ሚካኤል ስሑል የኢትዮጵያን የአንድነት አስተዳደር ለጊዜውም ቢሆን አደናቀፈው። ዘመነ መሣፍንትንም አመጣ። የኢትዮጵያን አንድነት፣ ጥንካሬ፣ አገረ መንግሥት ምሥረታ እንቅፋት ሆነ። በኢትዮጵያ ሰማይ ሥር፣ ከ80 ዓመታት ላላነሰ በሠፈር መሣፍንት የሚተዳደሩ ግዛቶች ተፈጠሩ። የኢትዮጵያ የአንድነት መንግሥታዊ አስተዳደርም እጅጉን ተዳከመች።

ዓጼ ቴዎድሮስ ኢትዮጵያን አንድ ለማድረግ ያን ያህል ሲጥርና ሲታገል፣ የሚካኤል ስሁል ውላጆች ከሦስትና አራት ትውልድ በኋላም ባንዳነታቸው፣ ፀረ አማራነታቸው፣ ፀረ ኢትዮጵያዊነታቸው ከደም ሥራቸው ጠልቆ የገባ ስለሆነ፣ ዘመናት ቢያልፉም፣ ሌላ ትውልድ ቢመጣም ውላቸውን አይስቱምና ዓጼ ቴዎድሮስን ለማስገደል፣ ባንዳ ሆነው እንግሊዝን እየመሩ መቅደላ አደረሱ። በእርግጥ መይሳውም ለባንዳና ለጠላት እጁን ሳይሰጥ በመሰዋቱ በሕይወቱም በሞቱም ኢትዮጵያን አንድ አደረጋት።

ዩሐንስም እንደ ስሑል ከሀዲም ጨካኝም ነው። የእህቱን የድንቅነሽን ባል፣ አጼ ተክለ ጊዮርጊስን (ዋግሹም ጎበዜን) በንግሥና ዘመኑ ወቅት ያደረሰው የክህደት ድርጊት አንዱ ማሳያ ነው። ዝምድና ምኑም አይደለም።
በተለይ ለጭካኔው ወደር የለውም። የእህቱን ባል፣ ንጉሠ ነገሥቱን (ዐጼ ተክለጊዮርጊስን) ዐይኑን ጎልጉሎ ነው የገደለው።
ዩሐንስ በንግሥና ዘመኑ ያልፈጸመው ነገር የለም። ኋላም የወሎን ሙስሊም ጨፈጨፈ። ልብ በሉ! የውቅሮን ወይም የሰለክለካን ሙስሊም ግን ቅንጣት ነገር አልነካም። የትግሬ ሙስሊምን ክርስቲያን ለማድረግ አልሞከረም፤አልገደለምም። የእሱ ጭፍጨፋ ማዕከሉ የአማራ ሙስሊም ነበር። ከ1870-1875 ዓ.ም ድረስ በነበሩ ዓመታት ዓጼ ዮሐንስ በወሎ ወረባቦ፣ የጁ፣ ቃሉ፣ ራያ፣… ላይ የሚኖሩትን ሙስሊሞች በሙሉ በግድ ኦርቶዶክስ ክርስትናን እንዲከቀበሉ “ሰማይ ዓምድ የለው፤ እስላም ሀገር የለው” የሚል አዋጅ አወጀ። ይህ አዋጅ ተፈጻሚ የሆነው የትግራይ ሙስሊሞች ላይ ሳይሆን የአማራው ሙስሊም ላይ ነበር።

ዮሐንስ ራያ ላይ የፈጸመውን ጭፍጨፋ ለማወቅ የዶ/ር ሲሳይ መንግሥቴን መጽሐፍ ማየት ነው። ከታች የቀረበው ታሪክ፣ መረጃና የተወሰደው ከዚሁ መጽሐፍ ነው። ዩሐንስ፣ ራያ ውስጥ እንጎዬ ሜዳ ላይ በአንድ ቀን ብቻ ከ3,000 ሺ ሰው በላይ ገደሏል። ግድያውን የፈጸመው እንዲህ ነው። የራያ ገዥ ኩቢ ይባላል። ሙስሊም ነው። ኋላ ዓጼ ዩሐንስ ክርስትና አባት ሆነው እሱን የክርስትና ልጅ ያደርገዋል። ለኩቢ እንዲህ የሚል መልዕክት ይልካል። ‹ሰውን ሁሉ ሰብስበህ እንጎየ ሜዳ ጠብቀኝ› የሚል። ኩቢም እንደተባለው አደረገ። ዩሐንስ ግን ገዳይ ወታደር ይዞ፣ የተሰበሰበውን ሰው በሙሉ ገደለ። የራያን ሙስሊምም ክርስቲያንም በአንድ ቀን ለስብሰባ ጠርቶ፣አታልሎ ጨፈጨፈ።

ይሔን ጊዜ የራያ ሕዝብ እንዲህ ብሎ አንጎራጎረ፡-

“አትመነው ትግሬን ቢምል ቢገዘት፣
ክርስትና አንስተው ኩቢን ገደሉት።
ያበሉታል እንጂ፣ ያጠጡታል እንጂ፣
እንዴት ይገድሉታል ያረጉትን ልጅ።”

እርግጥ ነው ራሳቸው ትግሬዎቹም ይህንን ባሕርያቸውን በትክክል የሚገልጽ ተመሳሳይ ይዘት ያለው ሥነቃል አላቸው።

“አልነገርኩሽም ወይ ባጥር ተንጠልጥዬ፣
ትግሬ ውሽማ እንጂ ባል አይሆንም ብዬ።” የሚል ነው።

ባል ለመሆን እንኳን እምነት የሚጣልባቸው አይደሉምና ነው ነገሩ አይደለም አገር ለመምራት ሕዝብን ለማስተዳደር ይቅርና።
ዩሐንስ፣ ቃሉ (ወሎ፣ኮምቦልቻና ዙሪያው) ብቻ “ክርስቲያን አንሆንም” ያሉ ከ20,000 በላይ ሙስሊሞችን እንደጨፈጨፈ የፕ/ር ሁሴን አህመድን “Islam in Nineteenth Century Wallo, Ethiopia. Revival, Reform and Reaction ” የሚለውን መጽሐፍ ገጽ 176 ማንበብ ነው። ቦሩ ሜዳ የፈጸመውን ማንም የሚያውቀው ነው። የጁ፣ ወረባቦ፣ ጭፍራ የተጨፈጨፈው ሙስሊም ስፍር ቁጥር የለውም።
ዩሐንስ፣ ሙስሊምን ብቻ ሳይሆን ክርስቲያንንም ጭምር ነው፣የገደለውና የዘረፈው። ሌላውን ትተን ጎጃም የፈጸመውን ብቻ ምሳሌ እናድርገው። ዩሐንስ፣ የጎጃምን ሕዝብ አንድ ነገር ሳያስቀር ዘርፏል። በጣም ብዙ ሕዝብም ገድሏልም። ይህን ጊዜ የጎጃም ሕዝብም እንዲህ አለ፡-

“በላይናው ጌታ በባልንጀራዎ፣
በቅዱስ ሚካኤል በባልንጀራዎ፣
በጽላተ ሙሴ በነጭ አበዛዎ፣
ጎጃምን ይማሩት ፈሪም አንለዎ።”

ሕዝቡ ይህን ሲል፤ ዩሐንስ እንደክርስቲያን አስቦ፣ በእምነቱ ሕግጋትና ቀኖና የሚገዛና የሚለሳለስ መስሏቸው ነው። ነገር ግን ሰውየው በግብሩ አማራን እየለየ የሚናከስ እንደእብድ ውሻ ነበር።
ዩሐንስ በጎጃም ስለፈጸመው ግፍና ጭፍጨፋ አፈወርቅ ገብረ ኢየሱስ ሲናገር እንዲህ ይላል፤ አጤ ምኒልክ በሚለው መጽሐፉ ገጽ 54። “የትግሬ ወታደር ቄሱን ተበተስኪያን፣ ገበሬውን ከዱሩ፣ ነጋዴውን ተመደብሩ እያወጣ ጨረሰው።” ዓጼ ዩሐንስ ወደ መተማ ሲዘምት የጎጃም ሕዝብም እንዲህ ሲል ቃልገባ፣ተራገመም።
“እንግዲህ ንጉሡ ሰላም ቢመለሱ፣
ጎልድፏል ማለት ጎጃሜ ምላሱ።”

ያው እዚያ መተማ ቀረ። የጎጃም ሕዝብ ቃሉ አልታጠፈም።

አፈወርቅ ገብረ ኢየሱስ ስለጎጃም ዝርፊያ ሲናገር፣ “ባሩድ የሸተተው አውሬና ርሃብ ያባረረው ትግሬ አንድ ነው።” ይላል። ይቀጥልናም “ጎጃምን የመሰለ ደግ አገርም ሦስት ወር ሙሉ የትግሬ አንበጣ መደመደው።” (ገጽ፣52)

ሐ. ኃይለሥላሴ ጉግሳ

የሙቀጫ ግልገሎቹ የሹል ሚካኤል ውላጆች ኢትዮጵያን ለመውቀጥ ቦዝነው አያውቁም። በባንዳ ልጅ ልጆቹ ኢትዮጵያን ጠልተው እንግሊዝን ወደዱ፤ መንገድ መሪ ሆኑ። ዩሐንስ እንዳደረገው የትግሬው መስፍን ኃይለሥላሴ የባዕድ ወራሪን መንገድ እየመሩ ሀገረ-መንግሥቱን አስደፈሩ፤ ኢትዮጵያንም ወጉ። ከእንደገና ከኢትዮጵያ ጣሊያን በልጣባቸው እነኃይለሥላሴ ጉግሳ ወንዝ ተሻግረው ሔደው የሞሶሎኒን የፋሽስት ጦር ቀጤማ እየጎዘጎዙ፣ እየሰገዱ እየተነጠፉ፣ እየመሩ መጡ። ወንዝ ተሻግረው ሔደው ጣሊያንን ኢትዮጵያ ላይ አመጡ። ሚካኤል ስሁላኖች ከኢትዮጵያ እንግሊዝን፣ ከኢትዮጵያ ጣሊያንን ይወዳሉና! ከእንግሊዝና ጣሊያን ኢትዮጵያ ጠላታቸው ናትና። ዛሬ ኢትዮጵያን የገጠሟት እነዚህ ደመኛ ጠላቶች በግብር የፋሽስት ጣሊያን የልጅ ልጆች ናቸው። እንዴውም ዛሬ በተጨባጭ እንድምናስተውለው ለኢትዮጵያና ለኢትዮጵያውያን ያላቸው ጥላቻ ከግብር አባቶቻቸውም በላይ ሁኗል።
በዓለም ላይ የባንዳዎች ውድድር ቢደረግ አሊያም ደረጃ ቢወጣ ኃይለሥላሴ ጉግሳ አንደኛ እንደሚወጣ አያጠራጥርም። ኃይለሥላሴ ጉግሳ በደጃዝማችነት ማዕረግ ሹመኛ ነው። ጣሊያን ወደ ኢትዮጵያ ሲመጣም የዐጼ ኃይለሥላሴን የጦር ዕቅድ ያውቃል። የሚያውቀውን ምሥጢር በሙሉ አስመራ ድረስ ሔዶ ለጣሊያን አስረከበ። ከጣሊያንም ጋር ሆኖ ኢትዮጵያን ወጋ። ኋላ ጣሊያንን ለማባረር እንግሊዞች ከጃንሆይ ጋር ወደኢትዮጵያ ሲመጡ፣ እንደለመደው አስመራ ድረስ ሔዶ ለእንግሊዞቹ ለማደርና ኢትዮጵያን ለመውጋት ተማጸነ። (ለጣሊያንም ለእንግሊዝም ተመሳሳይ ምክንያት፤ ሌላ ምክንያት እንኳን ማቅረብ ያልቻለ ጉድ ነው። ይሔን ታሪክ ሐጋይ ኤርሊክ፣በኢንሳይክሎፔዲያ ኢትዮፒካ፣ቅጽ 2፣በገጽ-1066 አስፍሮታል።)
ዕድሜ ለጀግኖች አባቶቻችን በየፈፋው ተፋልመው ጣሊያንንም ኃይለሥላሴ ጉግሳና መሰል ባንዳዎችን ድል አድርገው ኢትዮጵያን ነጻ አወጡልን። (በነገራችን ላይ፣ ኢትዮጵያን በጀግንነት ያስጠራ አንድ ስም ያለው የትግሬ አርበኛ ስለመኖሩ ከታሪክ አዋቂም አልሰማሁ፣ ከመጻሕፍትም አላነበብኩ! መቼስ በአስተሳሰብ ‹ሸዌ ነህ› ተብሎ የተነጠለውን አሉላ አባ ነጋ በእነርሱ ሚዛን ‹ትግሬ አይደለህም› በሚል ገፍተውት ነበርና እዚህ ላይ ያን ጀግና ኢትዮጵያዊ ትግሬ ብለን አንቆጥረውም!)

መ. የትሕነግ ዘመን

ደርግ ወደ ሥልጣን በመጣ በማግሥቱ ባለ አስራ አንድ ቁጥሮቹ፣ አስራ አንድ ሆነው የካቲት አስራ አንድ ደደቢት ገቡ። ደደቢት የገቡበት ምክንያትም “ጨቋኟ አማራ” ብለው በጥላቻ የሚጠሩትን የአማራ ሕዝብን በመጥላት፣ አማራንም ኢትዮጵያንም ለማፈራረስ ነው። ለወዲያውና ሰሙ፣ ትግሬን ነጻ ማውጣት በሚል ነው። ወርቁ ግን ኢትዮጵያን ማፈራረስ ነው። አማራን አከርካሪውን መስበር ነው። የኦርቶዶክስ ሃይማኖትን ሀብለ ሰረሰሩን መጉመድ ነው። ስልት አድርገው የወሰዱት አማራን ከሌሎች ብሔሮች ጋር ማጋጨት፣የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያንን ከሌሎች እምነቶች ጋር በጠላትነት እንዲተያዩ ማድረግን ነው።

እስር ቤት ያለው ስብሃት ነጋ፣ አማራንና የኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያንን አከርካሪያቸውን ሰብረናቸዋል ብሎ ተናግሯል። ይሔ የጠነባ አስተሳሰብ የጣሊያን ውርስ መሆኑ የታወቀ ነው።

ትሕነግ በደደቢትና በአካባቢው የተወሰኑ ዓመታት ከተርመጠመጠች በኋላ ዋናውን የክህደት ዱላ ያሳረፈቺው ኢሕአፓ ላይ ነበር። ኢሕአፓን አድቅቃ ከመታች በኋላ ለኢሕዲን ምስረታ ድጋፍ ቼረች። በኢሕዴን እርዳታና አጋርነት በአሁኑ የአማራ ክልል አድርጋ አዲስ አበባ ገባች። ከሐዲዋ ትሕነግ በራሷም በኢሕዴን ውስጥም ባስቀመጠቻቸው ባንዳና ሹምባሾች አማካይነት አያሌ የአማራ ልጆችን በየመንገዱ ረሽናለች። መንግሥት ከሆነቺም በኋላ እልፍ አእላፋትን አስራለች፤ሰውራለች፤ገድላለች፤ሌላም ሌላም አድርጋለች። ክህዴት የውርስ “ፀጋቸው” ናትና።

በወንበዴነት ዘመናቸውም፣ አራት ኪሎ ሆነውም የዘረፉት ዓይነቱም ብዛቱም ተመኑም ኅልቆ መሣፍርት የለውም። በድህነት ደደቢት ገቡ። ከዚያ ያዩት ሁሉ ያምራቸዋል። ይዘርፋሉ። ለራሳቸው ማድረግ ባይችሉ እንኳን ያወድሙታል። ምክንያቱም አማራ ጠላታቸው ነውና!
እነመለስ ዜና፣ ኢትዮጵያን ለማፍረስ ከሶማሌው ከዚያድ ባሬ ጎን ወግነዋል። ኢትዮጵያን ለማፍረስ ከዩሐንስ አንገት ቆራጭ፣ ከሱዳን ጋር አብረዋል፣ተባብረዋል። አሁንም እየተባበሩ ነው። ከግብጽ ጋር በደደቢትና በመቀሌና ተምቤን ዘመናቸው በኢትዮጵያ ላይ በአንድ ረድፍ በአንድ ዕዝ ሥር እየተመሙ ነው።

ትሕነግ በአማራም፣ በሌሎች ብሔሮችም፣ በኢትዮጵያም ላይ የሠራቺውን ግፍና በደል አገር ያወቀው ፀሐይ የሞቀው ስለሆነ ልተወው። ከሹል ሚካኤል እስከ ዩሐንስ፣ ከዩሐንስ እስከ መለስ፣ ከመለስ እስከ ደብረፂዮን በክፋትም፣ በጥላቻም፣ በቅጥረኝነትም፣ በባንዳነትም፣ በጭካኔም ያውና አንድ ናቸው። ሁሉም ግባቸው በአማራ ቁልቁለት የሚጸና የትግሬ የበላይነት መፍጠር ነበር።

ሲጠቃለል፡-

በሹል ሚካኤል፣ በዐጼ ዩሐንስም በትሕነግም ዘመናት፡-

ሰዎችን በአሰቃቂ ሁኔታ ጨፍጭፈዋል። ሹል ሚካኤል በጎንደርና በጎጃም፣ ዩሐንስ በወሎና በጎጃም፣ ትሕነግ ደደቢት እያለም፣አራት ኪሎም ሆኖ፣ ኋላም ማይካድራ፣ ጋሊኮማ፣ አጋምሳ እና በሌሎች የአማራና የአፋር መንደሮች ያደረጓቸው ያውና ተመሳሳይ ናቸው።

ዘርፈዋል። በሹል ሚካኤልም፣ በዩሐንስም፣ በትሕነግም ዘመን ለዘረፋቸው ዓይነትና ወደር የለውም። አሁንም የተሰበረ አምፖልና የግለሰብ ዱቄት ሳይቀር እየጫኑ ነው። የማይወስዱትንም እያወደሙ ነው። ሲያወድሙ ከአንበጣ ይብሳሉ።

ሲበዛ ኢ-ሰብአዊ ናቸው። ጦርነት የራሱ ሕግም ይትበሃልም አለው። እነዚህ ግን ከጥንት እስካሁን ያውና አንድ ናቸው። ሕጻናትን እናቶች መግደል። የሰው ቆዳ መግፈፍ፣ ሰውነትን መቆራረጥ …. ከእነሱ ይልቅ አውሬ የተሻለ ሩህሩህ ነው።

በጦርነት ወቅት በዓለም አቀፍ ሕግ የተከለከለውን በሕገ ልቦናም የሚታወቀውን መርሕ መቼም ይሁን መቼ ተከትለው አያውቁም። በምርኮኛ አያያዝ፣ (ሌለው ይቅርና ዐጼ ተክለጊዮርጊስን ያደረጉትን ማስታወስ ነው)፣ቤተክርስቲያንና መስጅዶችን፣ የግለሰብ መኖሪያ ቤቶችን፣ ገበያዎችን ወዘተ በመጠቀም የታወቁ ከሠይጣን የከፉ ፀረ-ሰው ናቸው። ከጥንት እስከ አሁን።

በክህደት ወደር የላቸውም። ከሹል ሚካኤል እስከ ዩሐንስ፣ ከመለስ እስከ ደብረፂዮን ያውና አንድ ናቸው። ዝምድና ምሥረታን ለሸፍጥ በመጠቀም ክህደት መፈጸም በደማቸው ያለ ነው። ከጥንት እስከ አሁን ድረስ።

ሁሌም ፀረ-ኢትዮጵያ ናቸው። ኢትዮጵያን ማፍረስ እንጂ ማጽናት አልፈጠረባቸውም። ከሹል ሚካኤል እስከ ኃይለሥላሴ ጉግሳ፣ከመለስ እስከ ደብረፂዮንና ጌታቸው ረዳ መንጋ ጀሌዎች ኢትዮጵያን ማፍረስ ህልምና ግባቸው ነው። በግብራቸውም በአፋቸውም የተረጋገጠ ሐቅ ነው።
ባንዳነት ተፈጥሯዊ ባህርያቸው ነው። እንደውም ስብሃት ነጋ “ባንዳነት ሥራ ነው” ብሏል። ለመሃላ እንኳን አንድም አርበኛ ያልፈጠረባቸው!
አይደለም ሌላውን ሕዝብ ይቅርና ራሳቸውንም ማስተዳደር የማይችሉ ስለመሆናቸው ገብረሕይወት ባይከዳኝ የጻፈውን ማንበብ ነው። አሁንም እያየነው ነው።

ሲጠቃለል ወያኔ የትግሬ ሃጢያት፤ የኢትዮጵያ ጋንግሪን ነው!
የጋንግሪን መፍትሔ ደግሞ ይታወቃል!!

One Comment

  • yonasbirhanu@17gmail.com'
    yonas birhanu commented on November 9, 2021 Reply

    ውብሸት ሙላት!!! ይህንን በመፅሃፍ መልክ ብናገኘው፡ በዚህ ትውልድ የሚያበቃ፡ እንዲሆን ክፋትን እስከወዲያኛው የሚቀብረው ይመስላል፡፡ ባንዳነት አንገት መድፋት አለበት፡፡ ለታሪክ እየተዉ ራሱን እንዲደግም እድል መስጠት አያስፈልግም፡፡ በቃን፡፡ በቃን፡፡በቃን፡፡እባካችሁ፡ ታላላቆች ታናናሾች፡ ከእኛ በብዙ ማድረግ የሚቻላችሁ፡ የሀገሬ ልጆች፡ኢትዮጵያን አድኗት፡ኢትዮጵያን ታደጓት፡፡ለመረጃህ ከልብ እናመሰግናለን፡፡

አስተያየትዎን እዚህ ይስጡ

የኢሜል አድራሻዎ አይወጣም

Loading...