የትጥቅ ትግል

ከጓደኞቼ ጋር ስለ ወቅታዊ የሀገራችን ሁኔታ ተነጋግረን የትጥቅ ትግል ለመጀመር ወሰንን። ስምንት ሆነን ነበር ሃሳቡን ያነሳነዉ።በመጀመሪያ መንግስትን ለመታገል አይነተኛዉ መንገድ የትጥቅ ትግል ብቻ መሆኑን አመንበት። በመጀመሪያ የተነሳዉ ሃሳብ የትኛዉን የትጥቅ ትግል ድርጅት እንደ ሞዴል መዉሰድ አለብን የሚለዉ ሃሳብ ነበር።”ግንቦት ሰባትንማንበብ ይቀጥሉ…

“እኔ ምን ሀብት አለኝ!? ሀብቴ የኢትዮጲያ ህዝብ ነው!”

“እኔ ምን ሀብት አለኝ!? ሀብቴ የኢትዮጲያ ህዝብ ነው!” የሚሎውን ኒጊጊር ከራዲዮ ዲንገት ስሰማ ተናጋሪዋ ያው አስቴር አወቀ ወይም አንዷ ቺስታ አርቲስት መስላኝ ነበር….ጪራሽ አንቺ ናሽ! ኢሱን ሲትገረፊ ታወጪዋለሽ! ….ዲምጹን ጨምሬ በጉጉት መስማት ቀጠልኳ….ያለሚኒም ሃፍረት አይኗንን ፊጢጥ አድርጋ ጀለሴ ቤሳቤስቲን የለኝምማንበብ ይቀጥሉ…

የቀበሌ 01 የመጨረሻዋ ድንግል እንደምን አረገዘች!?

(በመጀመሪያ ከላይ የተጠቀሰውን ርእስ ከሁለት ታላላቅ ደራሲዎች የተዋስኩት እንደሆነ ለመግለጽ እፈልጋለሁ።”የቀበሌ 01 የመጨረሻዋ ድንግል” የሚለውን ሀረግ ከአዳም ረታ መጽሃፍ የተዋስኩት ሲሆን “እንደምን” የሚለውን ቃል ደግሞ “ጃፓን እንደምን ሰለጠነች?” ከሚለው የከበደ ሚካኤል መጽሃፍ የወሰድኩት ነው።”አረገዘች” የሚለው ቃል እና የጥያቄ ምልክቱ(?) ግንማንበብ ይቀጥሉ…

“ሁ ኢዝ ባድ?!”

ይህቺ ጭዌ ከዚህ ቀደም ተፖስታ የነበረ ሲሆን ሰሞኑን ከሚከበረው የአጼ ሚኒሊክ ልደትና የጠ/ሚ መለስ ሙት አመት አንጻር ለሁለቱም ቀደምት መሪዎች ወዳጅም ሆነ ጠላት ሚዛናዊ ነው በሚል በአድማጭ ጥያቄ በድጋሚ የቀረበች ነች።ጽሁፉ ትንሽ ረዘም ይላል ያው የምታነቡት ካጣችሁ ብቻ ተደበሩበት። መቼቱማንበብ ይቀጥሉ…

እድሜዬ እና የኢትዮጲያ እርምጃ!

ሰላም ነው ጋይስ! እንግዲህ ቅዳሜ እለት በከፍተኛ ድምቀት ተከብሮ ያለፈውን የ 35ኛ አመት የልደት በአሌን በማስመልከት ብዙዎች ” እድሜህ ስንት ነው?” በማለት በጠየቃችሁት መሰረት ስለ እድሜዬ የሚከተለውን መግለጫ ለመስጠት ተገድጃለሁ። ግና ለአንባቢ የተወለድኩበትን ዓመተ ምህረት በቀጥታ ከመናገር ይልቅ እስከዛሬዋ እለትማንበብ ይቀጥሉ…

ተመራቂዉ ልጅ

ከተመረቅኩኝ አንድ ወር አለፈኝ።(በእዉነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተ ዉሸት) ……የሆነ ልጅ እንደጻፈዉ እስካሁን ስራ ለምን አልያዝኩም ብዬ አላማርርም። እንኳንስ እኔ መካከለኛ ግሬድ ካላቸዉ ተማሪዎች ተርታ የምመደበዉ ይቅርና ሰቃያችንም ስራ አልያዘም! ይልቁንስ የሚያስጨንቀኝ ሰፈራችን ከእኔ ጋር በተመሳሳይ የትምህርት ዘርፍ የተመረቀዉ የአንድ አመትማንበብ ይቀጥሉ…

የገቢዎች ነገር እና 40/60

በጥዋት አልጋዬ ውስጥ ሆኜ እየተብሰከሰኩ ነው። የቤት ኪራይ መክፈያዬ ደርሷል……ኤዲያ! ” መቼ ነው ግን የራሴ ቤት የሚኖረኝ?” ።ትላንት በጉጉት ስጠብቀው የነበረው የ40/60 እጣ እንደወጣ በዜና አይቻለሁ…እጣ ውስጥ የተካተቱት መጀመሪያውኑም መቶ ፐርሰንት የከፈሉ ብቻ እንደሆነም ተነግሯል……የወጣው እጣ አንድ ሺ እንኳን አይሞላም።ማንበብ ይቀጥሉ…

Loading...